• HOME
  • ABOUT
    • ABOUT THE SAINT
    • ABOUT THE CHURCH
  • GALLERY
    • PHOTO
    • VIDEO
  • SCHEDULE
  • FORMS
    • Membership form
    • Baptismal service request
    • Wedding service request
  • SERVICES
  • SUPPORT US
    • DONATE
    • VOLUNTEER
  • LIVE STREAMING
  • More
    • HOME
    • ABOUT
      • ABOUT THE SAINT
      • ABOUT THE CHURCH
    • GALLERY
      • PHOTO
      • VIDEO
    • SCHEDULE
    • FORMS
      • Membership form
      • Baptismal service request
      • Wedding service request
    • SERVICES
    • SUPPORT US
      • DONATE
      • VOLUNTEER
    • LIVE STREAMING
  • HOME
  • ABOUT
    • ABOUT THE SAINT
    • ABOUT THE CHURCH
  • GALLERY
    • PHOTO
    • VIDEO
  • SCHEDULE
  • FORMS
    • Membership form
    • Baptismal service request
    • Wedding service request
  • SERVICES
  • SUPPORT US
    • DONATE
    • VOLUNTEER
  • LIVE STREAMING

Welcome to Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

Welcome to Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTCWelcome to Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTCWelcome to Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 

Donate

Welcome to Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

Welcome to Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTCWelcome to Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTCWelcome to Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 

Donate

ሁሉን የፈጠረ አንድ አምላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን፥ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ፥የሚታየዉንና የማይታየዉን ዓለም ሳይፈ ጠር ከእርሱ ጋራ በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን፥ከብርሃን የተገኘ ብርሃን፥ ከእዉነተኛ አምላክ የተ ገኘ እዉነተኛ አምላክ፥ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ፥ በባሕርዩ ከአብ ጋር የሚተካከል፥ሁሉ በእርሱ የሆነ፥ በሰማይም ካለዉ፥ በምድርም ካለዉ፥ ያለ እርሱ ምንም ምን የሆነ የለም፥እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ፥ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም  ፍጹም ሰዉ ሆነ፥ በጰን ጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ፥ ሞተ፥ ተቀበረ፥ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣበቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈ ዉ፥ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ ዐረገ፥ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ፥ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ፥ ለመንግሥ ቱም ፍጻሜ የለዉም።በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን፥ እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ፥ ከአብ የሠረጸ ከአብና ከወልድ ጋራ በአንድነት እንሰግ ድለታለን፥ እርሱም በነቢያት አድሮ የተናገረ ነዉ።ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሠሩዋት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን ።ኃጢአት በሚሰረይባት በአንዲት ጥምቀትም እናምናለን።የሙታንንም መነሣት ተስፋ እናደርጋለን፥ የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለዓለሙ አ ሜን።

Find out more

Please Support Us

Donate Now

Powered by

Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

6935 Columbia PikeAnnandale, VA 22003

Hours of service-

________________________ 

Every Saturday 4:00am to 12:00pm

___________________________


Copyright © 2024 Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC - All Rights Reserved.

This website uses cookies.

We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.

Accept